Some content on this page may not display correctly. Please enable JavaScript in your browser's settings and refresh the page.
City of Shoreline የፓርክ መገልገያዎች የADA የሽግግር እቅድ
Share City of Shoreline የፓርክ መገልገያዎች የADA የሽግግር እቅድ on Facebook
Share City of Shoreline የፓርክ መገልገያዎች የADA የሽግግር እቅድ on Linkedin
Email City of Shoreline የፓርክ መገልገያዎች የADA የሽግግር እቅድ link
City of Shoreline የፓርክ መገልገያዎች የADA የሽግግር እቅድ (Park Facilities ADA Transition Plan) - የኦንላይን ክፍት ቤት እና የዳሰሳ ጥናት ይዘት City of Shoreline የፓርክ መገልገያዎች የADA የሽግግር እቅድ ምንድነው? City of Shoreline ፓርኮቿን ለአካል ጉዳተኞች ለመጠቀም ቀላል ለማድረግ እቅድ እያዘጋጀች ነው። ይህ እቅድ ሰዎች የShoreline መናፈሻ ቦታዎችን ለመድረስ አስቸጋሪ የሚያደርጉ ነገሮችን ለመለየት እና እነሱን ለማስተካከል መንገዶችን ይጠቁማል። ከተማው በጣም አስፈላጊ በሆኑ ማሻሻያዎች ላይ እንዲያተኩር ስለሚረዳ ከማህበረሰቡ ግብረ መልስ ማግኘት አስፈላጊ ነው።
በዚህ ጣብያ አማካኝነት ሃሳብዎን ለCity of Shoreline ማካፈል ይችላሉ። በእነዚህ አስፈላጊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የእርስዎን ሃሳብ መስማት እንፈልጋለን፡
የትኞቹን ፓርኮች በብዛት ይጎበኛሉ? የShoreline ፓርክ መገልገያዎችን ለመዞር እና መጠቀም ምን ከባድ ያደርገዋል? እነዚህን መሰናክሎች የሚያስተካክሉዋቸው ምን አይነት ለውጦች ናቸው? የእርስዎን ተሞክሮ እና ተደራሽነትን ለማሻሻል ሀሳቦችን ለማካፈል የእኛን የማህበረሰብ ዳሰሳ ይውሰዱ!
ይህንን መረጃ እንዴት እንደምንጠቀም የማህበረሰቡን ሃሳቦች ከሰበሰብን እና የShoreline ፓርክ መገልገያዎችን ከተመለከትን በኋላ፣ የአሜሪካ የአካል ጉዳተኞች ህግ (Americans with Disabilities Act, ADA) የሽግግር እቅድ እናዘጋጃለን። በ2025 በጋ ወቅት፣ የShoreline ማህበረሰብ አባላት እቅዱን እንዲገመግሙ እና ሀሳባቸውን እንዲሰጡን እንጠይቃለን።
እንዲሁም ረቂቁን ለፓርኮች፣ መዝናኛ እና የባህል አገልግሎቶች/የዛፍ ቦርድ እና የከተማው ምክር ቤት አስተያየታቸውን ለመሰብሰብ እናጋራለን። የመጨረሻው የ ADA የሽግግር እቅድ እንዲያጸድቁት ለከተማው ምክር ቤት ይቀርባል። በዚህ ሂደት ውስጥ ግልጽ እና ክፍት ለመሆን ቆርጠናል፣ በሂደታችን ላይ አዳዲስ ነገሮችን ማካፈል እንቀጥላለን።

Page published: 17 Jan 2025, 02:44 PM